ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልጄ ሆይ፥ ለአፍህ መሐላን አታስለምደው፤ በማልህም ጊዜ የቅዱሱን ስም በሐሰት አትጥራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 መሐላ አይልመድብህ፥ የቅዱስ እግዚአብሔርን ስም በዋዛ አትጥራ። ምዕራፉን ተመልከት |