ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጌታዬ፥ አባቴ፥ የሕይወቴ ፈጣሪ ሆይ፥ ዐይኔን የሚያስታትን ነገር አታምጣብኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አባቴ፥ የሕይወቴ አምላክ ጌታዬ ሆይ! ለዐይኖቼ ትዕቢትን አትስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |