ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደሌ እንዳይበዛብኝ፥ ኀጢአቴም እንዳይበረክትብኝ፥ በጠላቶችም ፊት እንዳልወድቅ፥ ጠላቶችም በእኔ ጥፋት ደስ እንዳይላቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስህተቶቼ እንዳይበዙ፥ ኃጢአቴ እንዳይከመር፥ በጠላቶቼ ፊት እንዳልወድቅና ድሉም የእነርሱ ሆኖ እንዳይፈነጥዙ፥ ምዕራፉን ተመልከት |