ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ያያት ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የሚበልጥ፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ከመጠበቅ የሚጣፍጥ እንደሌለ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ያዩዋትም ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የበለጠ ነገር እንደሌለ ይገነዘባሉ፤ ትእዛዛትን መፈጸምም ከሁሉ የተሻለ መሆኑን ይረዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |