ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእግዚአብሔር አንዲት ክህደት አደረገች፤ ሁለተኛም ባሏን ከዳችው፥ ሦስተኛም በሴሰኝነትዋ ሰረቀች፤ ከሌላ ወንድም ልጅን ወለደች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በመጀመሪያ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ አፍርሳለች፥ ሁለተኛ በባሏ ላይ ወስልታለች፤ ሦስተኛ በዝሙት አድፋ ምዕራፉን ተመልከት |