ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ባሏን ትታ የምትሄድ ሴት እንዲሁ ናት፤ ከሌላ ወንድ ልጅን ትወልዳለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለባሏ የማትታመንና ወራሹን ከሌላ የምትወልድለት ሴትም፥ ቅዥትዋ እንዲሁ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |