ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሁሉም ከመፈጠሩ በፊት በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው፤ ከጨረሰም በኋላ እንዲህ ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከመፈጠራቸው በፊት ለእርሱ ሁሉም ይታወቃሉ፤ ከተፈጠሩ በኋላ ዛሬም ያውቃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |