ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልቡናዬን ማን በመከረልኝ? ድንቍርናዬም ይተወኝ ዘንድ፥ በተናገሩብኝም ነገር ድል እንዳይነሱኝ፥ ለልቡናዬ ጥበብን ማን ባስተማራት? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሐሳቤን የሚሸነቁጥልኝ፥ የጥበብንም ሕግ በልቤ የሚያስረጽ፥ ስሕተቶቼን ፈጽሞ የማያልፍ፥ ኃጢአቴንም የሚመረምር እርሱ ከቶ ማነው? ምዕራፉን ተመልከት |