ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ነገር ግን እንዳያየው የሰው ዐይንን ይፈራል፤ የእግዚአብሔርም ዐይን ከፀሐይ መቶ ሺህ ጊዜ እንዲበራ፥ የሰውንም ሥራ ሁሉ እንደሚያይ፥ ተሰውሮ የሚሠራንም ሥራ ሁሉ እንደሚያውቅ አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እሱ የሚፈራው የሰዎችን ዐይን ነው፤ የእግዚአብሐርን ዐይኖች ዐሥር ሺህ ጊዜ ከፀሐይ የበሩ መሆናቸውን ግን አይገነዘብም። የሰውን ባሕርይ እጅግ ሥውር መሸሸጊያዎችንም ሳይቀር ዘልቆ እንደሚያይ አልተከሠተለትም። ምዕራፉን ተመልከት |