Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 23:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሚስ​ቱን ትቶ የሚ​ሄድ ሰው፥ በልቡ “ጊዜው ጨለማ ነው፤ የሚ​ያ​የኝ የለም፤ አጥር ይጋ​ር​ደ​ኛል፤ ከዚህ በኋላ ምን እፈ​ራ​ለሁ? የሚ​ያ​ው​ቀ​ኝም የለም፤ ልዑ​ልም ኀጢ​አ​ቴን ይዘ​ነ​ጋ​ል​ኛል፤ አያ​ስ​ብ​ብ​ኝ​ምም” ይላል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በትዳሩ ላይ የሚባልግ፥ ማን ያየኛል? በጨለማ ተከብቤያሁ፥ በግድግዳዎችም መሀል ተከልያለሁ፥ ማንም ስለማያየኝ ከቶ የሚያስጨንቀኝ ምንድነው? ልዑል እግዚአብሔር ኃጢአቴን አይዘክረውም ብሎ ያስባል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 23:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች