ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለሴሰኛ ሰው እህሉ ሁሉ ይጣፍጠዋል፤ እስኪሞትም ድረስ አያርፍም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደ ምድጃ ላይ እሳት የሚንቀለቀል ፍላጐት፤ እስካልረካ ድረስ አይጠፋም። ሥጋውን ለፍትወት የሚመኝ፥ እስኪቃጠል ድረስ ምኞቱ አይቆምም። ለሚልከሰከስ ምግብ ሁሉ ጣፋጭ ነው፤ እስኪሞት ድረስ ከዚያ አይርቅም። ምዕራፉን ተመልከት |