ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ኀጢአትን የሚያመጧት ሁለት ናቸው፤ ሦስተኛው ግን ሞትን ያመጣል፤ ቍጡ ሰውነት እንደሚቃጠል እሳት ናት፤ እስክታሰጥመውም ድረስ አትበርድም፤ በሰውነቱም የሚሰስን ሰው እሳትን እስኪያቀጣጥላት ድረስ አይተውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ኃጢአትን በኃጢአት ላይ የሚፈጽሙ ሁለት ዓይነት ሰዎች አሉ፤ ሦስተኛው ደግሞ ቁጣን ያመጣል። ምዕራፉን ተመልከት |