ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አባትህንና እናትህን ዐስባቸው፥ መኳንንቶችህንም አገልግል፤ በፊታቸውም አትሳት፤ ባልተወለድሁ እንዳትል፥ የተወለድህበትንም ቀን እንዳትረግም በስንፍናህ እንዳትጠላ ሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በታላላቆች መሀል ስትቀመጥ አባትና እናትህን አስብ፤ በውስጣቸው መኖርክን ዘንግተህ፥ የሞኝ ባሕርይ እዳታሳይ ተጠንቀቅ፥ ይህን ብታደርግ አለመፈጠርህን ትመኛለህ፤ የተወለድክበትንም ቀን ትረግማለህ። ምዕራፉን ተመልከት |