ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በውስጡ ብዙ ኀጢአት አለና፥ ከአንደበትህ የመዘባበት ነገር አይውጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ግርድፍና ጸያፍ ቋንቋን በአንደበትህ አታስለምድ፤ ኃጢአትን ያዘው ቃላት ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከት |