ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሞትን የምታመጣው ቃል አለች፤ በያዕቆብም ርስት አትኖርም፤ ይህ ሁሉ በጻድቃን ዘንድ የለም፤ በኀጢአትም አይሰነካከሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ ሞት ያለ ንግግር አለ፤ ከቶ ይህን የመሰለ አነጋገር በያዕቆብ ዘር አይገኝ። ምዕራፉን ተመልከት |