ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሁልጊዜ እየተመረመረ የሚገረፍ ባሪያ ቍስሉ እንደማይደርቅ፥ እንደዚሁ ሲምል ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ስም በሐሰት የሚጠራ ሰው ከኀጢአት አይነጻም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በቅርብ የሚቆጣጠሩት አገልጋይ ሰንበር እንደማያጣው ሁሉ፥ በእርሱ የሚምልና ስሙንም የሚጠራ ሰው ከቶውንም ከኃጢአት አይነጻም። ምዕራፉን ተመልከት |