ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 23:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ አባቴ፥ የሕይወቴም ፈጣሪ፥ በእነርሱ ምክር አትጣለኝ፥ በእነርሱም እንዳልጠፋ አትለየኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አባቴና የሕይወቴ መሪ ጌታ ሆይ፥ ለእነርሱ ፈቃድ እንድገዛ አትተወኝ፤ ይጠሉኝም ዘንድ አትፍቀድ። ምዕራፉን ተመልከት |