ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሰነፍ ሰው የሚነግር በጽኑዕ እንቅልፍ ለተያዘ ሰው እንደሚነግር ነው፤ ነግረኸው ከጨረስህ በኋላ “ምን ተናገርኽ?” ይልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |