ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባገኘበት ቦታ ነገሩን የሚናገር ሰው፥ በልቅሶ ቤት መሰንቆ እንደሚመታ ሰው ነው፤ ግርፋትና ተግሣጽ ሁልጊዜ ብልህ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ያለ ጊዜው የሚከሰት እምቢተኛነት በቀብር ላይ እንደሚሰማ ሙዚቃ ነው፤ ሁልጊዜ መቅጣትና ማረም ግን ጥበብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |