ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብልህ ሴት ልጅ ባልዋን ትወርሳለች፤ የምታሳፍር ሴት ልጅ ግን ለአባቷ ኀዘን ናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አስተዋይ ልጅ ባል ታገኛለች፤ እፍረተ ቢሷ ልጅ ግን የወላጅዋ ኀዘን ናት። ምዕራፉን ተመልከት |