ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ያልተቀጣ ልጅ ለአባቱ ኀፍረት ነው፤ ያልተቀጣች ሴት ልጅም የጐሰቈለች ትሆናለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጐ አስተዳደግ የጐደለው ልጅ አባት መሆን አሳፋሪ ነው፤ ሴት ልጅ መውለድ ግን ታላቅ ኪሣራ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |