ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ለአንደበቴ ጠባቂ ማን ባኖረልኝ? በእነርሱ እንዳልወድቅ፥ አንደበቴም እንዳትገድለኝ፥ በከንፈሮች የጥበብን ቍልፍ ማን ባኖረልኝ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በአፌ ላይ ዘብ የሚያቆም፤ በከንፈሮቼ ላይ የሚያትም፥ እንዳልወድቅና በምሳሌም ሰበብ እንዳልጠፋ የሚጠብቀኝ ከቶ ማን ይሆን? ምዕራፉን ተመልከት |