ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእሳትም የጭሱ ትነት ይቀድማል፤ እንደዚሁም ደም ከማፍሰስ ጠብና ክርክር ይቀድማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የእሳት መኖር በምድጃውና በጭሱ ጠረን እንደሚታወቀው፥ ደም መፍሰስም እንዲሁ በፀያፍ ቃል ይታወቃል። ምዕራፉን ተመልከት |