ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አንተም ድሃ ብትሆን በደስታው ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ፥ ከባልንጀራህ ጋር ታማኝነትህን ጠብቅ። ቢቸገርም ርስቱን ባገኘ ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ ከእርሱ ጋር ታገሥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጐረቤትህ በደኸየ ጊዜ ታማኝነትህን አሳየው፥ ባገኘ ጊዜም አብረኸው መደሰት ትችላለህና። ከውርሱም ድርሻውን ታገኝ ዘንድ፤ በችግሩ ጊዜ ከጐኑ አትለይ። ምዕራፉን ተመልከት |