ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በወዳጅህ ላይ ሰይፍን ብትመዝ፥ ተመልሶ ወዳጅህ ይሆን ይሆናልና ተስፋ አትቍረጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በባልንጀራህ ላይ ሠይፍህን ብትመዝ፥ መመለሻ መንገድ ስላለው ተስፋን አትቁረጥ፤ ምዕራፉን ተመልከት |