ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በነፋስ ፊት ያለ ገለባም ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እንደማይቆም፥ ያላዋቂ ሰው ዐሳብም ያስፈራው ሰው ቢኖር በማይቆም በፈሪ ሰው ልቡና ዘንድ እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በግምብ ላይ የተቀመጡ ጠጠሮች ንፋሱን መቋቋም አይችሉም፤ በገዛ ሐሳቡ ፍርሃት ያደረበት የሞኝ ልብም እንዲሁ ፍርሃትን አይቋቋምም። ምዕራፉን ተመልከት |