Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 22:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ማገሩ ያማረ፥ በግ​ንብ የታ​ሰረ ቤት በም​ድር መና​ወጥ ጊዜ እን​ደ​ማ​ይ​ፈ​ርስ፥ የብ​ልህ ሰው ምክ​ርም በጽ​ኑዕ ልቡና እን​ዲሁ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከሕንጻው ጋር የተያየዘ ማገር መሬት ብትንቀጠቀጥም ቦታውን አይለቅም። አስቦበት የቆረጠ ልብም እንደዚሁ በቀውጢ ሰዓት አይብረከረክም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 22:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች