ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከሰነፍ ሰው ጋራ ነገርን አታብዛ፤ አእምሮ ከሌለውም ሰው ጋራ አትሂድ፤ ወደ መከራ እንዳያገባህ፥ አንተም በእርሱ ስንፍና እንዳትነቀፍ ተጠበቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለሙታን የሚታዘነው ለሰባት ቀናት ነው፤ ለሞኞችና ለክፉዎች ግን ዕድሜ ልካቸውን ይታዘንላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |