ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰዎች ስለ ሞተ ሰው ሰባት ቀን ያለቅሱለታል፤ ለሰነፍና ለኀጢአተኛ ግን በሕይወት ዘመኑ ሁሉ አልቅስለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ብርሃኑን ላጣው ለዚያ ለሞተ ሰው አልቅስ፤ አእምሮው ላጣው ለዚያ ለሞኝ ሰው አልቅስ። ለሞተውና ላረፈው ብዙ እንባ አታፍስ፤ የሞኝ ሕይወት ከሞት የከፋ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |