ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሞተ በኋላ አይመለስምና፥ ለሞተ ሰው ታለቅስለት ዘንድ አገባብ ነው። ከመሞቱ መኖሩ ይከፋበታልና ለሰነፍ ሰው በሕይወት ሳለ አልቅስለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞኝን ማስተማር ለተኛ ሰው እንደ ማውራት ነው፤ በጨረስህም ጊዜ ነገሩ ምንድነው? ይልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |