ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 22:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሰነፍ ሰው በተቀመጠበት ቦታ እንደ ዋሻ ድንጋይ ነው፤ በጽኑ ስንፍናው ሁሉን ያቦዝናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሀኬተኛ ሰው በቁሻሻ እንደተሸፈነ ድንጋይ ነው፤ ሁሉም በቆሻሻነቱ ይንቀዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |