ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የኀጢአተኞችም አንድነታቸው እንደ ገለባ ክምር ነው፤ ፍጻሜያቸውም ለእሳት ነበልባል ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የኃጢአተኞች ጉባኤ እንደ ገለባ ክምር ነው፤ ፍጻሜአቸው በሚንቦገቦግ እሳት ውስጥ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |