ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መመካትና መኵራት፥ ትዕቢትም ባለጸግነትን ያጠፏታል፤ እንደዚሁም የትዕቢተኞችን ቤት ያጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሽብርና ዓመጽ ሃብትን ያምሳሉ፥ እንዲሁ የትዕቢተኛ ቤትም ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |