ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የለፍላፊ ከንፈር የማይመለከተውን ይናገራል፤ የጠቢባን ቃል ግን በሚዛን የተመዘነች ናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የአሉባልተኞች ከንፈር ሌሎች የተናገሩትን ይደግፋል፤ የአዋቂ ሰው ንግግር የተመዘነ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |