ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለሰው በበር ተጠግቶ ማድመጥ አላዋቂነት ነው፤ በዐዋቂ ሰው ዘንድ ግን ይህን ነገር ማድረግ እጅግ አሳፋሪ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በበር አጠገብ ቆሞ ማዳመጥ የመጥፎ አስተዳደግ ምልክት ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ከቶውንም ይህን አያደርግም። ምዕራፉን ተመልከት |