ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አላዋቂ ሰው በደጃፍ ሆኖ የሰው ቤትን ይመለከታል፤ ዐዋቂ ሰው ግን በውጭ ይቆማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጋጠ-ወጡ በበር ቀዳዳ ያሾልቃል፥ ጨዋ ሰው ግን ከበር ይጠብቃል። ምዕራፉን ተመልከት |