ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ያላዋቂ ሰው እግር ፈጥና ወደ ቤት ትገባለች፤ በትምህርት የተፈተነ ሰው ግን የሰውን ፊት ያፍራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሞኝ ሰው እግሮቹን ወደ ቤት ለማስገባት ይጣደፋል፤ አዋቂ ሰው ግን በትሕትና ቀስ ብሎ ይገባል። ምዕራፉን ተመልከት |