ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አላዋቂ ሰው በሳቀ ጊዜ ቃሉን ከፍ ያደርጋል፤ ብልህ ሰው ግን በጭንቅ ከንፈሩን ፈገግ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞኝ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጐ ይስቃል፤ አዋቂ ሰው ግን ያለ ድምፅ ፈገግ ይላል። ምዕራፉን ተመልከት |