ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከክፉ አውሬ እንደሚሸሽ እንዲሁ ከኀጢአት ሽሽ፥ ከአገኘችህ ግን አትለቅህም፤ ጥርሷ እንደ አንበሳ ጥርስ ነው፤ የሰውንም ነፍስ ታጠፋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእባብ እንደምትሸሽ እንዲሁ ከኃጢአት ሽሽ፤ ከተጠጋህ ይነድፍሃል፤ ንጉሦቹ እንደ አንበሳ ጥርሶች ናቸው። የሰውንም ሕይወት ያጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |