ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጥበብ በአላዋቂዎች ሰዎች ዘንድ እንደ ፈረሰች ቤት ናት። ያላዋቂ ሰው ምክርም የማይወደድ ነገር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሞኝ ጥበብ እንደ ቤት ፍርስራሽ ያለ ነው፤ የማይረባ ሰው ዕውቀት ውል የሌለው ንግግር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |