ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አስተዋይ ሰው የጥበብን ነገር በሰማ ጊዜ ያደንቃታል፤ ዳግመኛም በእርስዋ ላይ ይጨምራል፤ አላዋቂ ልቡና ግን ከሰማ በኋላ ይተፋል፤ ወደ ኋላም ይመልሰዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተማረ ሰው የጥበብ ምሳሌ ሲሰማ ያደንቃል፤ የራሴንም ያክልበታል። ባካኝ ሰው ቢሰማው ግን አይወደውም፤ ሊያስታውሰውም አይሻም። ምዕራፉን ተመልከት |