ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልቡናውን ያጸና ሰው የእግዚአብሔርን ሕግ ይጠብቃል። እግዚአብሔርን የመፍራትም መጨረሻዋ ጥበብ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሕግን የማያከብር ሰው ሐሳቡን መቆጣጠር ይችላል፤ እግዚአብሔር መፍራት መጨረሻው ጥበበን ማግኘት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |