ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 21:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የኀጢአተኞች መንገድ ጐፃጕፅ ነው፤ መውጫዋም ገደል ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የኃጢአተኞች መንገድ ለስልሶ የተነጠፈ ነው፤ መጨረሻው ግን የሲኦል ጉድጓድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |