ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ችግሩ የሚያዋርደው ሰው አለ፤ ገንዘብም አግኝቶ የማይበረክትለት ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አንዳንዱን መከራ ይጠቅመዋል፤ ዕድላምነቱም ያከስረዋል። ምዕራፉን ተመልከት |