ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚመልሰውን አያውቅምና ዝም የሚል ሰው አለ፤ ጊዜውንም እስኪያገኝ ድረስ ዝም የሚል ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንዳንዱ ሰው መልስ ስለሌለው ዝም ይላል፤ ሌላው ደግሞ መች እንደሚናገር ስለሚያውቅ ዝም ይላል፤ ምዕራፉን ተመልከት |