ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እያወቀ ዝም የሚል ሰው አለ፥ ንግግር በማብዛትም ራሱን የሚያስጠላ ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዝምተኛ ሰው እንደ ጥበበኛ ይቆጠራል፤ ብዙ በመናገሩ ደግሞ የሚጠላ ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከት |