ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ፍርድን ያደላ ዘንድ የሚወድ ሰው፥ ቆንጆ ልጅን እንደሚመኝ ጃንደረባ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ፍትሕን በኃይል ለመጫን የሚሻ ሰው፥ ልጃገረድን ለመድፈር እንደሚሞክር ጃንደረባ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |