ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የተሰወረ ጥበብ እንደ ተቀበረ ወርቅ ነው፤ እንግዲህ የሁለቱስ ጥቅማቸው ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ጥበብ ከተደበቀ፥ ሀብትም ካልታወቀ፥ የሁለቱስ ቢሆን ጥቅማቸው ከምኑ ላይ ነው? ምዕራፉን ተመልከት |