ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እጅ መንሻና መማለጃ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ አፋቸውን ይዘጋል፤ ቃላቸውንም ያስለውጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እጅ መንሻና መማለጃ ስጦታ የጥበበኞችን ዐይን ይሸፍናል፤ ተግሣጽንም በአፍ ላይ እንደተደገነ አፈ ሙዝ ያፍናል። ምዕራፉን ተመልከት |