ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ምድርን የሚያርሳት የእህሉን ክምር ያበዛል፤ መኳንንቱንም የሚያገለግል ራሱን ይጠቅማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መሬቱን የሚያርስ መኸሩን ያፍሳል፤ ከታላላቆች ዘንድ የተጠጋ ስለጥፋቱ ይቅርታን ያገኛል። ምዕራፉን ተመልከት |